የሚያበላ vs የሚበላ
"ከእለታት አንድ ቀን አንድ ሰው ለንግድ በረሃ እያቋረጠ ሳለ ደክሞት ጥላ ስር አረፍ አንዳለ አንድ በራሪ ወፍ ምግብ በአፉ ይዞ መጣና ለሌላኛው መብረር ለማይችለው መገበው። ኢሄን ነገር ሲከታተል የነበረው ነጋዴ ጭንቅላቱ ጥያቄ ፈጠረበት 'ይሄን ደካማ ፍጥረት የመገበ ጌታ እኔንም ይመግበኛል ስለዛ ለምን ለፋለው' ብሎ ወደ ሃገሩ ተመለሰና የተፈጠረው ነገር ለአንድ ትልቅ ሰው አወያያቸው። አነሱም 'ታዲያ አንተ መጋቢው አሞራ መሆን ይሻልሃል ወይስ ተመጋቢው' አሉት"
✍️:- ያሲን ኑሩ
📚:- የህይወት ግብህን ቅረፅ
ሰናይ ምሽት🌃
@Bemnet_Library