የዓለም ትልቁ ችግር መንስኤው በግማሽ እውቀት የተሞሉ ሰዎች በየቦታው በመብዛታቸው የተነሳ ነው።ከግማሽ እውቀት ምንም አለማወቅ በጣም የተሻለ እውቀት ነው።ሞኝ ዝም ቢል ጠቢብ ይሆናል ይባል የለም እንዴ? እንደውም አንድ ጥሩ አባባል አስታወስከኝ።"እውቀት ያለ ሀይማኖት ሰንካላ ነው።ሀይማኖትም ያለ እውቀት እውር ነው" ይባላል።እውነት ነው።
📓ርዕስ፦ሽርብትን
✍️ደራሲ፦አዘርግ
📚 @Bemnet_Library
📓ርዕስ፦ሽርብትን
✍️ደራሲ፦አዘርግ
📚 @Bemnet_Library