ባለፉት ጊዜያት ሰዎች ምንም በማይመለከታቸው የሌሎች ሰዎች ሕይወት ውስጥ ጣልቃ እየገቡ ኖረዋል።ጭራሽኑ ከማህበረሰብ ጋር ምንም ትስስር በሌላቸው የግል ጉዳዮች ውስጥ ሳይቀር ጥልቅ ይላሉ።ለምሳሌ አንድ ወንድ ከአንዲት ሴት ጋር ፍቅር ይይዘዋል።ታዲያ ይህ ከማህበረሰብ ጋር ምን አገናኘው? ሙሉ ለሙሉ የግል የሚባል እንጂ የአደባባይ ጉዳይ አይደለም።ግን ማህበረሰቡ የራሱን ዘልማዳዊ እምነቶች እያጣቀሰ በቀጥታና በተዘዋዋሪ በፍቅረኞቹ መሀል ጣልቃ ይገባል።ሕግ አስከባሪው፤ዳኛው ወ.ዘ.ተ በፍቅረኞቹ መሀል ጣልቃ ይገባል
📓ርዕሰ፦ራስን ማግኘት
✍️ደራሲ፦ኦሾ
📚 @Bemnet_Library
📓ርዕሰ፦ራስን ማግኘት
✍️ደራሲ፦ኦሾ
📚 @Bemnet_Library