ክፍል 2
ለመጀመሪያ ጊዜ ከ200 በላይ እንግዶች በተጋበዙበት መደረክ ላይ ከሴት ጋር ደነስኩ።ለዛውም ልዩ ከሆነችው ኢጣልያዊቷ ሪቫና ጋር! በጣም ደስ አለኝ።ራሴን አደነኩት።ምክንያቱም ኢትዮጵያ እያለው አሁን ስለምንደንሰው "ዲኮስቴ" ስለተሰኘው የጣሊያኖች ዳንስ ለ2 ወራት ራሴን አስተምሬ ነበር።እሱ ብቻ ሳይሆን ስለ ሴቶቹ፤ስለ ወንዶቹ፤ስለ ሀገሩ፤ስለ ባህሉ በጣም ብዙ መጽሐፎችን አንብቤ ነበር።
በእውነቱ ሰዎችን ለመረዳት ትልቁ ጥበብ ፍላጎታቸውን ማወቅ እንደሆነ ገባኝ።ከዛም በፍላጎታቸው ላይ ከፍተኛ የሆነ ጣዕም መጨመር።አለቀ! በዚህ መንገድ ሁሉንም ሰው መረዳት ይቻላል።በተለይ ሴቶች የሚፈልጉትንና የሚወዱትን ማወቅ ወሳኙ ክፍል ነው።ከዛ በቃ እነሱን ለመቆጣጠር ምንም ሀይልና ትግል አያስፈልግህም።ምከንያቱም እነሱ እራሳቸው በአንተ ቁጥጥር ውስጥ ይገባሉና።
"የኢጣሊያ ኮረዳዎች" በሚለው የእስቄል መጽሐፍ ውስጥ የጣሊያን ሴቶች ደካማ ጎን ጥቁር ወንዶች መሆናቸውን አንብቤ ነበር።እንደሚባለው ከሆነ ነጮቹ ወንዶች በሴክስ በጣም ደካማ ናቸው።ትኩሳት አይሰማቸውም።እሳት ውስጥ አይገቡም።አይነዱም።ዝም ብለው ያንቀላፋሉ። ለዛም ይመስለኛል ሪቫና ሽርጉድ ያበዛችልኝ።
"ኢጣሊያን እንዴት ልትመጣ ቻልክ"?
እኔንጃ! ምናልባት እንዳንቺ አይነት አይነት ቆንጆ ሴቶችን ለማማለል!
"ኦ ጭራሽ ያማለልከኝ መሰለክ?"
አዎ ያውም ልብሽ እስከሚመታ"!....
"ባክህ አትሟዘዝብኝ፤ኩራተኛ."....
"ዝምበይ ባክሽ ቀበጥ"!
"በቃ ሄድልሀለው"......
"አሁን አለቀልሽ!
"ምን ልታደርገኝ?"
"ይሄ ሁሉ ሰው ባለበት ላዋርድሽ "!
"ገደሉሀ"
"እነማን ማናቸው የሚገሉኝ".
"እሱን ስታዋርደኝ ታየዋለህ!
እንደውም እስምሻለሁ አለና በእጆቹ ሳብ አርጓት ከንፈሮቿን ግጥም አደርጎ ሳማት........
ከወደዳችሁት ይቀጥላል...
📓፦ሴልቫኒያ(ማስወሻዬ ላይ የፃፍኳት)
✍️፦Bemni Alex