እጅግ ደሀ የሚባሉ ሰዎች ህልም የሌላቸው ሰዎች ናቸው። ውድቀትን በመፍራት ፈፅሞ ከመሞከር አትቆጠቡ፡፡ ራሳችሁን አንድ ነገር ጠይቁ፡፡ ውድቀት አንድ አጋጣሚ ነው፡፡ ከውድቀት የበለጠ ሌላ ነገር አለ ከዚያ ውድቀት በስተጀርባ ጥልቅ የሆነ ስኬት አለ፡፡ ውድቀት ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ እንደገና ሀ ብሎ የሚጀመርበት አጋጣሚ ነው፡፡ ውድቀት ማጋጠሙ እንደገና ለመጀመር ታላቅ አጋጣሚ ነው፡፡ ከውድቀታችሁ ትምህርት ቀስማችሁ ወደፊት መጓዛችሁን ቀጥሉ፡፡ ውድቀት ከጥረታችሁ እንዲገታችሁ አትፍቀዱ፡፡
📚የእምቅ ክህሎትን ሀብት መረዳት
✍️ማይለስ ሙንሮ
💬 @Bemnet_Library
📚የእምቅ ክህሎትን ሀብት መረዳት
✍️ማይለስ ሙንሮ
💬 @Bemnet_Library