ምንም እንዳልተጎዳችሁ ያስመሰላችሁበት ግን ውስጣችሁን የጎዳው ቃል ምንድን ነው?
Опрос
- እሷ ናት እኮ አባቷ የሞተባት.....
- አብረን መቀጠል አንችልም እለያይ..
- የእሷ ወንድም እኮ ነው ባለፈው የሞተው
- እንደ ወንድሜ ነው የማይህ....
- አንቺማ መቼም ሰው አትሆኚኝም በአጭሩ ነው የምቀሪው....
- መቼም አያልፍለትም
- ምነው ባትወለጂ...
- እሱ የደሀ ልጅ ነው....
- ምነው ባልወለድኩህ ኖሮ....
- ሌላ ተጨማሪ.....