🟢 በምን አይነት መንገድ ራሳችንን መከላከል እንችላለን
📌 በመጀመርያ በማይታወቅ ስልክ ቁጥር የሚደረግላችሁን ጥሪ አጠራጣሪ ነገር ካያችሁበት ምንም አይነት እርምጃ ከመውሰድ ተቆጠቡ ወይንም የደዋዩን ማንነት ለማወቅ TrueCaller App ብትጠቀሙ እመርጣለው።
📌መረጃችንን ለማንኛውም ሰው ከመስጠት እንቆጠብ።
📌ሌላው ደግሞ ሀገራችን ላይ በአሁን ሰአት የበዛው ከባንክ ጋር ተያያዥነት ያለው ማጭበርበር ስለሆነ የተወሰነ ነገር እንበላችሁ
♦️ማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ባንክ ደውሎ የምንጠቀምበት አካውንት ችግር ላይ እንደሆነ እና ለማስተካከል ብለው የመፍትሄ መንገድ በስልክ አይነግሩንም በአቅራቢያችን የሚገኝ ብራንች ሄደን እንድናስተካክል ብቻ ነው የሚነግሩን።
♦️ባንክ አካውንታችሁ ችግር ላይ ነው የሚል ስልክ ጥሪ ቢደርሳችሁ እንኳን ከየትኛው ብራንች እንደሚደወል ጠይቁ እናንተ አካውንታችሁን ከከፈታችሁበት ብራንች ውጪ ከሌላ ብራንች ተደውሎ ምንም አይነት ነገር አይነግሯችሁም ወይንም አትጠየቁም።
♦️ከአንድ ባንክ ተደውሎ ሊነገረን ከሚችሉ ነገሮች መሃል
🔺 Account ከፍተን ATM Card ሲደርስ ተደውሎ ከከፈትንበት ብራንች ተደውሎ ሄደን እንድንወስድ
🔺የምንጠቀመው አካውንት /ሞባይል ባንኪንግ ለረጅም ግዜ ሳንጠቀመው ቀርተን ከሆነ በቴክስት ዶርማንት እንደሆነ እና እንድንጠቀምበት ወይም በአካል ሄደን እንድናስተካክል
🔺Check አዘን ከሆነና ሲደርስ...የባንክ ሰራተኞች ጨምሩበት😊
📌 ማንኛውንም አካውንት ኢንፎርሜሽን,ፓስወርድ ለሰዎች ከማጋራት መቆጠብ