🔳 ሊዮኔል ሜሲ ልክ በዛሬዋ ቀን በ2004 የመጀመሪያውን ጨዋታ ለባርሴሎና አደረገ።
.
➦ ባርሴሎና ከሊዮኔል ሜሲ በፊት ያለው ሪከርድ
👉ሪያል ማድሪድ - 70 ዋንጫዎችን አንስቶ ነበር።
👉ባርሴሎና - 60 ዋንጫዎችን አንስቶ ነበር።
.
➦ ባርሴሎና ከሊዮኔል ሜሲ ጋ ከተጣመረ በኃላ ያለው ሪከርድ
👉ሪያል ማድሪድ - 89 ዋንጫዎች አሉት።
👉ባርሴሎና - 93 ዋንጫዎች አሉት።
.
➦ በስፔን ላሊጋ ታሪክ እንደ ሊዮኔል ሜሲ ብዙ ጎል ያገባም ሆነ ለጎል አመቻችቶ ያቀበለ (አሲስት) ተጫዋች የለም።
⚽️389 ጎሎችን በስፔን ላሊጋ ያስቆጠረ ብቸኛው ተጫዋች።
🎯153 ጎል እሚሆኑ ኳሶችን በስፔን ላሊጋ ያቀበለ ብቸኛው ተጫዋች።
@BINGOSPORT