⚽ ሃሙስ ምሽት የወጡ አጫጭር የዝውውር ዜናዎች፣ የእግር ኳስ ወሬዎች እና አስተያየቶች
__________________________
👉 ቤልጂየማዊው አማካይ ኤዲን ሃዛርድ ቼልሲዎች ያቀረቡለት አዲስ ሳምንታዊ ደሞዝ £300,000 ኮንትራት ለመቀበል ዝግጁ ሆኑአል። (Source:
Daily Express)
.
👉 ጆዜ ሞሪንዎ ከጁቬንቱስ ጨዋታ በፊት ሊሰናበት ይችላል። ስንብቱ ከቼልሲ ጋር በሚያስመዘግበው ውጤት የሚወሰን ይሆናል። (sky italia)
.
👉 የማንቸስተር ዩናይትድ ተጭዋቾች በክለቡ የቀድሞ ተጭዋቾች በሚዲያዎች ላይ እየተሰጠባቸው ባለው አሉታዊ አስተያየት ደስተንኛ አይደሉም። ተጭዋቾቹ እንደሚያምኑት ከሆነ አስተያየቱ በአንዳንድ ተጭዋቾች ላይ ብቻ ትኩረት ያደረገ ነው። የቀድሞ የክለቡ ተጭዋቾች ተጫዋቾቹ ለቡድኑ ምንም አይጨነቁም እያሉ የሚሰጡት አስተያየት አልተመቻቸውም። (Mirror)
.
👉 ኤቨርተኖች የሊቨርፑሉን አጥቂ ደርክ ኦሪጂን ለማዛወር ጥያቄ አቅርበዋል። ቀያዮቹ የራፋ ቤኒቴዝ በ23 አመቱ ተጫዋች ላይ ያላቸውን ፍላጎት በደንብ የተረዱት ቢሆኑም ከክለቡ ግን እስካሁን ምንም አይነት ይፋዊ ጥያቄ አልቀረበላቸውም።
(GlennPrice94)
.
👉 ሊቨርፑሎች ለዳይክ ኦሪጂ ዝውውር ከ£20 million በላይ ሂሳብ ካልቀረበላቸው በቀር መሸጥ አይፈልጉም። ቀያዮቹ ቤልጂየማዊውን ኮከብ መሸጥ ይፈልጋሉ። ዎልቭሶች ለተጭዋቹ በጥር የዝውውር መስኮት ላይ ጥያቄ ለማቅረብ ተመልሰው እንደሚመጡ እርግጠኞች።
(Liverpoolecho)
.
👉 ኡናይ ኢምሬ አርሰናል ከዚህም በላይ መሻሻል አለበት ብለዋል። የክለቡ ደጋፊዎች 'የቀድሞ አርሰናልን መልሰን አግኝተናል 'we’ve got our Arsenal back' የሚል ዜማ ደጋፊዎች በስቴዲየም ስለመዘመራቸው ተጠይቀው ሲመልሱ ፦
“በደጋፊዎቹ ዝማሬ አልስማማም። በአጨዋወት በደንብ መሻሻል መለወጥ አለብን። ከዚህም በላይ ለመሻሻል ጠንክረን መስራታችንን መቀጠል አለብን"
.
👉 ኡናይ ኤምሬ የቼልሲውን ሉፍተስ ቼክን ከልባቸው የሚያደንቁት በመሆኑ በቋሚ ዝውውር ወደ ኤምሬትስ ማዛወር ይፈልጋል። ሆኖም ቼልሲዎች ተጭዋቹን ለስድስት ወራት በውሰት ሰጥተው የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ማየት ይፈልጋሉ።
[ESPN]
.
👉 ዊልሸር ስለ አሮን ራምሴ: “ስለርሱ የሚወራውን ሁኔታውን በቅርበት ስከታተለው ነበር። እናም 'ምን ያህል የአውሮፓ ትላልቅ ክለቦች ሊያዛውሩት ይፈልጋሉ?' ብላችሁ ራሳችሁ ስትጠይቁ ምን ያህል ጥሩ ችሎታ ያለው ተፈላጊ ተጨዋች እንደሆነ ትረዳላችሁ"
.
👉 ሉክ ሾው በማንቸስተር ዩናይትድ ለረጅም አመት የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራረመ። በአዲስ ኮንትራቱ ላይ ከፍተኛ የደሞዝ ጭማሪ ተደርጎለታል።
(RobDawsonESPN)
.
👉 የባርሴሎና ተጭዋቾች ዤራርድ ፒኬ እና ሊዮኔል ሜሲን ጨምሮ የክለቡ ሲኒየር ተችዋቾች ፖል ፖግባ ለባርሴሎና እንዲፈርም ይፈልጋሉ። (Mail)
.
👉 ማንቸስተር ዩናይትዶች ጆዜ ሞሪንዎ የቡድኑ አሰልጣኝ ሆነው እስከቀጠሉ ድረስ አዲስ የክለብ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር በቅርቡ የሚቀጥሩ አይመስሉም። ቦታው ላይ የሚሸፍን ሰው በፍጥነት ለመቅጠር አይቻኮሉም። (Mail)
.
👉 ጋላታሳራዮች ጋሪ ካሂልን በጥር የዝውውር መስኮት ላይ ለማዛወር በሚደረገው ፉክክር ላይ ዌስትሃሞች ተቀላቅለዋል። (talkSPORT)
.
👉 ኔይማር በሲዝኑ መጨረሻ ላይ ክለቡን ለመልቀቅ ከPSGው አለቃ ናስር አል ከሊፋ ጋር ከስምምነት ላይ ደርሷል። በስምምነቱ መሰረት የፓሪሱ ክለብ በ2017 ከባርሴሎናዎች ሲገዙት ለኔይማር ዝውውር የከፈሉትን የ€220m ሂሳብ ከቀረበላቸው መልሰው ይለቁታል። በቅድመ ስምምነታቸው መሰረት በ2020 ሲዝን ላይ ደግሞ ለዝውውር የ€200m ሂሳብ ከቀረበላቸው ሊለቁት ተስማምተዋል።
(CadenaSER)
.
👉 የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ አንቶኒዮ ኮንቴ የክለባቸው አዲሱ አሰልጣኝ ስለሚሆኑበት ሁኔታ አነጋግሯቸዋል። ፔሬዝ እና ጣሊያናዊው ቴክኒሺያን ንግግሩን ከጀመሩ በኃላ መግባባት ላይ ለመድረስ ተቃርበዋል።
(CdS)
.
👉 ማንቸስተር ሲቲዎች ከሎሪ ሳኔ ተወካዮች ጋር ኮንትራቱን ስለሚያድሱበት ሁኔታ ንግግር ማድረግ ጀምረዋል። ተጭዋቹ ሁለት አመት ከ6ት ወር ቀሪ ኮንትራት አለው። ሲቲዎች ከራሂም ስተርሊንግ፣ ኢከር ጉንዶጋን እና ፊል ፎደን ኮንትራቶች በዚህ ወር ለማደስ ዝግጅት ላይ ናቸው። (Telegraph)
.
___________________________________
@BINGOSPORT