ኡናይ ኤምሬ ትናንት ሀሙስ ከሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የተወሰደ
ስለ ጉዳት
በጣም ቀላል ጉዳት ነው ያለብን ተጨዋቾቼም ከእረፍት ተመልሰው ዝግጁ ናቸው ።
ስለ ኦባምያንግ
ኦባም ያንግ ከከኢንተርናሽናል ጨዋታ በጊዜ ተመልሷል የመጨረሻውን ጨዋታም አልተጫወተም ብለዋል ዛሬ ልምምዱን ከኛ ጋር አድርጎም 45 ደቂቃ ከ U 23 መጫወቱም ታይቷል
ስለ ራምሴ በጥር ወር ስለ መልቀቅ ተጠይቀው ሲመልሱ
ለኔ ስለ ጥር ወር ለመናገር ሩቅ ነኝ እኔ እማስበው የሰኞውን ሌስተር ሲቲ እንዴት አድርጌ እንደማሸንፍ ነው እማስበው ብሏል
ስለ ቡድኑ
በየቀኑ እና በየጊዜው ተመሳሳይ ነገሮችን ማሳየት ይኖርብናል ፡ ተነሳሽነት ሁሌም አስፈላጊ ነው እናም ይህንን ተነሳሽነት በየቀኑ በየቀኑ ማግኘት እንፈልጋለን ።
.
ስለ ፒተር ቼክ
ፒተር ቼክ ከጉዳቱ እያገገመ ቢሆንም እስከአሁን ግን ልምምድ አልጀመረም በቅርቡ ልምምዱን ሊጀምር ይችላል
ብለዋል
@BINGOSPORT