✅ቅዱስ ጊዮርጊስ ሶስት የውጪ ተጨዋቾችን በዛሬው እለት አስፈረመ
✅የመሐል እና የቀኝ መስመር ተከላካይ የሆነውን የ26 ዓመቱ የቶጎ ብሔራዊ ቡድን እና የቶጎ ፖርት ክለብ ተጫዋቹ ኢሲፉ ቡርሐና, ጋናዊውን የ23 ዓመት የአማካይ ስፍራ ተጨዋች የሆነው እና በ2017/18 የውድድር ዘመን የጋቦኑ ሞናና ክለብ ተጨዋች የነበረውን ካሲሙ ታይተስ ግሎቨር እንዲሁም
የኬንያ ብሔራዊ ቡድን እና የተስካር ግብ ጠባቂ የሆነውን የ31 ዓመቱን ግብ ጠባቂ ፓትሪክ ማታሲ ቅ/ጊዮርጊስን ተቀላቅለዋል....
@BINGOSPORT