♨️የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ አጥቂዎች በ አሜሪካ MLS ሊግ።
⚫️ዋይኒ ማርክ ሩኒ
🏃በ 18 ጨዋታ
⚽️10 ኳሶችን ከመረብ ሲያሳርፍ
🎯7 ኳሶችን ለጎል አመቻችቶ አቀብሏል
⚪️ዝላታን ኢብራሂሞቪች
🏃በ 25 ጨዋታዎች
⚽️21 ኳሶችን ከመረብ ሲያሳርፍ
🎯9 ኳሶችን ለጎል አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
⚫️ዋይኒ ማርክ ሩኒ
🏃በ 18 ጨዋታ
⚽️10 ኳሶችን ከመረብ ሲያሳርፍ
🎯7 ኳሶችን ለጎል አመቻችቶ አቀብሏል
⚪️ዝላታን ኢብራሂሞቪች
🏃በ 25 ጨዋታዎች
⚽️21 ኳሶችን ከመረብ ሲያሳርፍ
🎯9 ኳሶችን ለጎል አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።