Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ጆሴ ሞሪኒዮ 3 ዋንጫ እኔ ነኝ ያነሳሁላችሁ ብለው ለቸልሲ ደጋፊዎች እያሳዩ ይገኛሉ።ጆሴ ዛሬ ለጥልም ተጋብዘዋል ከቸልሲ አሰልጣኝ እስታፍ ጋ። አስገራሚ ጫወታ ሮዝ ባርክሌ የመጨረሻዋን ግብ ያስቆጠረ በ 90+6 ላይ ነው የባከነ 6 ደቂቃ ተሰቶ።በመጨረሻው ግን ሹኩቻ በስቶበታል ጫወታው።