✔️ዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታ።
🌐ጨዋታዉ ተጠናቀቀ።
🔵ማን.ሲቲ 5 - 0 በርንሌይ⚫️
በሜዳዉ ኢትሀድ ስታዲዬም በርንሌይን ያስተናገደዉ ማንችስተር ሲቲ በመጀመሪያዉ አጋማሽ በ አጉዬሮ ጎል እየመራ ወደ መልበሻ ክፍል ቢገባም ከረፍት መልስ ባስቆጠረዉ 4 ጎል 5-0 በሆነ ሰፊ ዉጤት አሸንፏል