✔️ዘጠነኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪያ ጨዋታ ዉጤት።
🌐ጨዋታዉ ተጠናቀቀ።
ኢንተር ሚላን 1 - 0 ኤ.ስሚላን
🔰ኤስ ሚላንን በሜዳዉ የገጠመዉ ኢንተር ሚላን በጭማሪ ሰአት አርጀንቲናዊዉ አጥቂ ማዉሪሲዮ ኢካርዲ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል የከተማ ተቀናቃኙን ኤስ.ሚላንን 1-0 በሆነ ጠባብ ዉጤት ረቷል።