ባንካችን አቢሲንያ የአገር ውስጥ ቁጠባን እና የውጭ ምንዛሬ ግኝትንለማበረታታት ለ6ተኛ ጊዜ ያዘጋጀው የ‹‹እንሸልሞ›› መርሐ-ግብርመገባደዱን ተከትሎ ዕድለኞች የሚለዩበት የእጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት አከናወነ፡፡
በዛሬው ዕለት በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ ተጋባዥእንግዶች፣ ታዛቢዎች እና የሚዲያ ተቋማት በተገኙበት አስፈላጊውንማጣራት ካለፉ ከስምንት ሚሊዮን በላይ የዕድል ቁጥሮች 22 ባለዕድል ደንበኞች በይፋ የታወቁ ሲሆን፣ በ1ኛ ዕጣ የተቀመጠውሀዩንዳይ ግራንድ i10 የቤት መኪና ባለ ዕድል የባንካችን አዳማዲስትሪክት ደምበኛ እንደሆኑም ታውቀዋል፡፡
ባንካችን አቢሲንያ የተለያዩ የሽልማት መርሐ-ግብራትን በማዘጋጀትደንበኞችን ለማበረታታት ሲሸልም የቆየ ሲሆን፣ ባለፉት ዓመታትበተናጠል ሲያካሂዳቸው የነበሩት የሽልማት መርሐ-ግብሮች በአዲስመልክ እና ስያሜ “እንሸልሞ” በሚል ለ6ተኛ ጊዜ የሀገር ውስጥ ቆጣቢደምበኞችን እና የውጭ ምንዛሪ ደምበኞችን ባማከለ መልኩአዘጋጅቷል፡፡ ይህ አሠራር ባንካችን የሀብት ማሰባሰብ ሥራዎችንበማሳደግ ኢንዱስትሪ፣ ንግድ እና ኢንቨስትመንትን ለማሳደግበሚደረገው ሀገራዊ ርብርብ የራሱን አስተዋፅኦ ይኖረዋል ብለንእናምናለን፡፡
ባንካችን አቢሲንያ በዲጅታል የባንክ አሠራር ዘርፍ አዳዲስአገልግሎቶችን ይዞ በመቅረብ ግንባር ቀደም ሲሆን፣ የአገልግሎትአድማሱንና ተደራሽነቱን በማስፋትም በአሁኑ ወቅት ከ900 በላይቅርንጫፎችን በመክፈት የተሟላ የባንክ አገልግሎት በመስጠት ላይይገኛል፡፡ ባንካችን በቀጣይም የደንበኞችን ቁጥር ለመጨመር፣ የአገርውስጥ ቁጠባ እና የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ለማሳደግ ይኸንን እናሌሎች መሰል የሀብት ማሰባሰብ ሥራዎችን የሚያሳድጉ የማበረታቻአሠራሮችን በመቅረጽ አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡