"በሕይወታችን ውስጥ ትልቁ ነፃነት የሚጀመረው ሌሎች ስለ እኛ የሚያስቡትን ነገር የመጨነቅ ፍላጎታችን ሲቆም ነው።
የራሳችንን እውነት መኖር ስንጀምር፣ የውስጥ ሰላማችንን ማንም ሊነጥቀን አይችልም።" 📖✨
የቀኑን ውጣ ውረድና ጭንቀት በሮች ላይ ትታችሁ፣ በውስጣችሁ ካለው እውነተኛ ሰላም ጋር የምትገናኙበት እረፍት ያለው ምሽት ይሁንላችሁ❕
ለወዳጆቻችሁ ሼር ማድረጉን አትርሱ❕
👉 @BookMereja 👈