"ሕሊናን ሸጉጦ
አንደበት አስጊጦ
ከመኖር ዘላለም፤
ለእውነት እየኖሩ 'ዱርዬ' መባልን
የመሰለ የለም❕" 📖✨
እውነተኛነታችንን ሳናጣ፣ ለሕሊናችን ታምነን የምንውልበት ሰላማዊ ቀን ይሁንልን❕ 🌸
ለወዳጆቻችሁ ሼር ማድረጉን አትርሱ❕
👉 @BookMereja 👈
አንደበት አስጊጦ
ከመኖር ዘላለም፤
ለእውነት እየኖሩ 'ዱርዬ' መባልን
የመሰለ የለም❕" 📖✨
እውነተኛነታችንን ሳናጣ፣ ለሕሊናችን ታምነን የምንውልበት ሰላማዊ ቀን ይሁንልን❕ 🌸
ለወዳጆቻችሁ ሼር ማድረጉን አትርሱ❕
👉 @BookMereja 👈