ተመሳሳይ ነገር እያደረግክ የተለየ ነገር አትጠብቅ!
ተመሳሳይ ነገር ላይ ሆነን የተለየ ነገር መጠበቅ አብዛኞቻችን ጋር የሚስተዋል ስህተት ነው።
ምንም አይነት ተጨማሪ ጉልበት,ጥበብ እና ስልት ሳንጠቀም ነገሮች ተቀይረው ማየት በጣም የተሳሳተና ሊሆን የማይችል ነገር ነው።
ሯጮች በተመሳሳይ ፍጥነት እስከማለቂያው ድረስ ከሮጡ በኋላ ፍፃሜውን የተለየ ፍጥነት ወይም ደግሞ የተለየ የራሳቸው ጥበብ በመጠቀም ከነበሩበት ቦታ ወደፊት በመግባት ስኬታቸውን ያጣጥማሉ።
አየህ ህይወትም ልክ እንደ ሩጫው ነች የተለየ ነገር ስታደርግ የተለየ ነገር ታገኛለህ። ስለዚህ ወዳጄ የተለየ ለውጥ የምትፈልግ ከሆነ የተለየ ነገር ማድረግ መቻል አለብህ።
ሰላማዊ ቀን ተመኘሁ
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1