የተሰጠህ ሀብት ምን እንደሆነ ለመለየት ሞክር!
አብዛኛው ጊዜ የአንድ የሀብት መጠን የሚለካው በ cash ገንዘብ መሆኑ ብዙዎቻችን እራሳችንን የምንገምትበት መለኪያም cash ገንዘብ እንድናደርግ ተገድደናል።
እንደ ምጣኔ ባለሙያዎች እና አለም ከምትረዳበት መንገድ አንፃር ''ብር ከሌለህ ድሀ ነህ'' የሚለው በቀጥታ ከተረጎምነው በትክክልም ያስማማል።እኔም እስማማለሁ።
ግን ደግሞ ሰፋ አድርገን ካሰብነው የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ተስፋ ብር እንደሚሆን, ህልም ብር እንደሚሆን, አላማ ብር እንደሚሆን, ራዕይ በራሱ ሀብት መሆኑ, እምነት በራሱ የማይተመን ሀብት መሆኑ, ስብዕና በራሱ ሀብት መሆኑና መሰል ነገሮች ሊነግሩህ አይችሉም።
jac ma ያልሞተው ብር ስለነበረው ሳይሆን እምነትና ተስፋ ስለነበረው ነው።ከዛም እምነቱና ተስፋው ላይ ጥረት ተጨምሮበት billions of ብሮችን አመረተ።mark zuchumberg ሀሳቡና እምነቱን ይዞ facebook Develop በማድረግ billions of ሀብቶችን አፈራ።
እነ warren buffet,nikola tesla,deal carnige,charles shuwab,Elen musk እና መሰሎች መጀመሪያ የነበራቸው ሀሳብ,እምነት,ራዕይ እና ጥረት እንጂ ሌላ አልነበራቸውም።
እነዚህ ነገሮች ካሏችሁ ወደ ገንዘብ እንዴት መቀየር እንዳለባችሁ አስቡ!
• በጣም አስፈላጊው "እውቀት"
• ሁለተኛው ሀብት "ጊዜ" እና
• ሶስተኛው ሃብት “ሀይል እና ጥበብ” ነው።
📌 የእናንተ አንድ ሼር ሼዎች ጋር መድረስ ይችላል!
📌 እኔ በግሌ ማድረስ የምችለው ለተወሰኑ ግሩፖች ብቻ ነው። ስለዚህ እባካችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ🙏
መልካም ቀን!
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1