motivation Vs discipline
እነዚህ ሁለት ቃላቶች የሚመሳሰሉ የሚመስሉ ነገር ግን የተለያዩ Concept ያላቸው ቃላቶች ናቸዉ። ምንም ያህል ሁለቱም በጣም ጠቃሚ እና ወደ ስኬት ለመጓዝ እንደ ማስፈንጠሪያ የሚያገለግሉ ሀይሎችን የያዙ ቃላቶች ቢሆኑም ህይወታችን ላይ ቀጣይነት ያለው ለውጥ ከመፍጠር አንፃር ግን የተለያየ አቅም ያላቸው life skills ናቸው።
Motivation:-በተወሰኑ ቅፅበቶች ውስጥ የሚፈጠር የአዕምሮ መነቃቃት ሲሆን ጊዜያዊና እስከምንፈልገው ጊዜ ድረስ ልናቆየው የማንችለው ነገር ነው። ይህ Power ከነበርንበት የአዕምሮ ዝለት አንድንወጣና እራሳችንን እንድንፈልግ ከማድረግ አንፃር ትልቁን ሚና ይጫወታል።
በእርግጥ motivation በጣም አስፋላጊ እና ከነበርንበት የስሜት ዝቅጠት (depressions) እንድንወጣ እና እንደንነሳሳ የማድረግ አቅም አለዉ።
የሰው ልጅ ደግሞ በተፈጥሮ ስልቹ እና ተስፋ የመቁረጥ ባህሪን ያለው ፍጡር ነው ስለዚህም ነው አብዛኛው ጊዜ የሚያነቃቃውና የሚያነሳሳው ነገር የሚፈልገው።
የሰው ልጅ በምን አይነት ነገሮች motivated ሊሆን ይችላል?
1.Desire to survive (እራሱን ለማቆየት የሚያደርገው ጥረት
2. አዲስ ነገር መፈለግ
3. ውስጣዊ ስሜቶች
4. ኃላፊነትና( responsibility) እና ክብርን ፍለጋ
5. devine law(መንፈሳዊ ህጎች)
6. የሚያየውና የሚሰማቸው ነገሮች ........
discipline:-ይህ Concept ደግሞ ሁላችንም ልናሳድገው የሚገባ እና ምድራዊ እና መንፈሳዊ ህይወታችንን ልንመራበት የሚያስችለን subjuctive የሆነ ህግና ደምብ ነው። ይህም ማለት በትክክል Programmed የሆነና በሁኔታዎች የማይቀያየር እራሳችንን የምንመራበት የህይወታችን ህግና ደምብ ማለት ነው።
disciplined የሆና ማንነት ስትገነባ ከማንም በላይ ጠንካራ እና ለውሳኔው የማይመለስ ሰው ትሆናለሁ። discipline እራስህን የምትመራበት የግል ማንነትህን የምትገነባበት እና ማንም ሊጋራህ የማይችል መገለጫህ ነዉ።
ይህ ደግሞ ከ motivation አንፃር በጣም አስፈላጊ የሆነና በጊዜ እና በሁኔታዎች determined የማይሆን ድንቅ ባህርይ ነው::
ለምሳሌ፦ለእያንዳንዱ እንቅስቃሴዎችህ የራስህ ህግና ደምቦችን በማውጣት ላወጣሀቸው ህግና ደምቦች ደግሞ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ተገዢ መሆን መቻል ነው።
ስለዚህ ሁላችንም እራሳችንን discplined መሆን መቻል አለብን። ይህንን ማድረጋችን ሁሌም motivate የሚያደርገን ነገር ከመፈለግ ይልቅ ሁሌም motivated ሆነን እራሳችንን እንድንመራ ያስችለልና::
Be descplined
መልካም አዳር
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1