እራስህን ውደድ!
የእራስህ ምርጥ ጓደኛ መሆንን ተማር, ምክንያቱም በህይወትህ በሙሉ ከእራስህ ጋር አብሮህ ሊኖር የሚችለው እራስህ ብቻ ነው። እና እራስህን ካልወደድክ, ህይወትህ ትልቅ ተስፋ አስቆራጭ ይሆናል።ከእራስህ በስተቀር ማንም ሰው ደግሞ ያንን ተስፋ መቁረጥ ከአንተ ሊሽረው አይችልም።
ስለዚህ, ራስህን በደንብ ውደድ! እራሳቸውን የማይወዱ ሰዎች እራስህን ስትወድ እንደማይወዱህ ግልጽ ነው። ትዕቢተኛ፣ ገለልተኛ፣ ነፍጠኛ እና እራስ ወዳድ ይሉሃል። ሰዎች በሚናገሩህ ንግግሮች ከመናደድህ በፊት እነሱን ተመልከት እና እራስህን ተመልከት። አንተ በጣም ጣፋጭ ስትሆን እነርሱ ደግሞ በጣም መራራ ናቸው።ለዚህም ነው ሊነክሱህ የፈለጉት።
ቁም ነገር ከፈለጉ!
@bright_ethiopia1