ጥር 19/2017 ዓ.ም
የቁልፍ ተግባራት የሥራ አፈጻጸም ውል ተፈረመ።
***************
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ
ሳይንስና የስነ-ሰብ ኮሌጅ በቁልፍ ዉጤት አመላካች ተግባራት /KPI/ ዙሪያ ከትምህርት ክፍል ኃላፊዎች ጋር የሥራ ኮንትራት ዉል ተፈራመ፡፡
በአካዳሚክ፤ምርምር፤ቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህብረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ደረጃ በ2017 ዓ.ም በቀጣይ ስድስት ወራት ዉስጥ ትኩረት ተሰጥቶ በሚተገበሩ ቁልፍ ተግባራት ዙሪያ የኮሌጅ ዲኖች በተፈራረሙት ዉል መሠረት በዛሬዉ ዕለት የስነ-ሰብና ማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ከትምህርት ክፍል ኃላፊዎችና አስተባባሪዎች ጋር የኮንትራት ዉል ፊርማ ሥነ-ሥርዓት ፈጽሟል፡፡
የኮሌጁ ዲን መ/ር ነጋሳ ገላና እንደገለጹት የ(KPI) የፊርማ ሥነ-ሥርዓቱን ያከናወኑት ብዛት አስራ አራት የትምህርት ክፍል ኃላፊዎችና አራት አስተባባሪዎች መሆናቸዉን ገልፀዉ ለተግባራዊነቱም ሁሉም የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች የሚጠበቅባቸዉን ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ ጠይቀዋል፡፡
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ