Репост из: RAPTURE TUBE ETH 🇪🇹 ንጥቀት ቱዩብ 🔥✍
የአሜሪካ ፊልም ማምረቻዋ ሆሊውድ መገኛ ሎስአንጀለስ በከባድ የሰደድ እሳት እየነደደች ትገኛለች ።
እስካሁኗ ሰዓት ድረስ 57 ቢሊየን ዶላር የሚገመት ሀብትና ንብረቶች ወደ አመድነት የተቀየሩ ሲሆን ፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ተፈናቅለዋል በአራት አቅጣጫ የተነሱትን እነዚህን አውዳሚ እሳቶች ለመቆጣጥ ከአቅም በላይ የሆኑ ሲሆን በከፍተኛ ሁኔታ ወደ ተለያየ አቅጣጫ እየተዛመቱ ይገኛሉ።
መዝሙር 39
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ እነሆ፥ ዘመኖቼን አስረጀሃቸው፤ አካሌም በፊትህ እንደ ኢምንት ነው። ሕያው የሆነ ሰው ሁሉ በእውነት ከንቱ ብቻ ነው።
⁶ በከንቱ ይታወካል እንጂ በእውነት ሰው እንደ ጣላ ይመላለሳል፤ ያከማቻል የሚሰበስብለትንም አያውቅም።
መክብብ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ከፀሐይ በታች በሚደክምበት ድካም ሁሉ የሰው ትርፉ ምንድር ነው?
⁴ ትውልድ ይሄዳል፥ ትውልድም ይመጣል፤ ምድር ግን ለዘላለም ነው።
#የመጨረሻ_ዘመን__ሰደድ_እሳት_CHRSTIAN_NEWS
Boost 👁️
/#ንጥቀት_አለ //#እየሱስ_ይመጣል/
ክርስቲያናዊ ዜናዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን
@RAPTURE_TUBE
@RAPTURE_FAMILY