🎁🎁 የእግዚአብሔር ስጦታዎች (GIFTS OF GOD)🎁🎁


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


​በዚህ ቻናል ላይ
🎞📽 🔊| የተለያዪ ክርስትያናዊ ትምህርቶች እና ስብከቶች
🎵🎶🎷 | ማንኛውም መዝሙሮች (በተለይ በድሮ ጊዜ የተዘመሩ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎች)
📖📖 | የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች
ይቀርባሉ!
✉️ለጥያቄ እና አስተያየት- @Christiandoc_feedbackbot

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


❇️ - - - - - የዝማሬ ርዕስ - - - - -
                
      " እኔ እርሱን የማውቀው"
          
በ - | ዘማሪት ምህረት ኢተፋ
             
  ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


-------"የጭንቅ ቀን ሳይመጣ"--------
በ - ተከስተ ጌትነት እና ሶፊያ ሽባባው

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
@ChristianDoc
@ChristianDoc
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺


❇️ - - - - - የዝማሬ ርዕስ - - - - -
                
" ክቡር ሆይ"
          
በ - | ዘማሪ መስፍን ጉቱ እና
ቴዎድሮስ ታደሰ
             
  ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ - - - - - የዝማሬ ርዕስ - - - - -
                
"ኢየሱስ የሳሮን ፅጌረዳ"
በ | አ.አ ሙሉ ወንጌል መዘምራን
          
  ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ - - - - - የዝማሬ ርዕስ - - - - -
                
" የፅድቅ ፀሐይ ወጣለን"
          
        በ - | ዘማሪ ገዛኸኝ ሙሴ
             
  ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ
       " ሮጦ ሮጦ "

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


📖📖📖የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ #22📖📖

ምሳሌ 14፥16-18

16፤ ጠቢብ ሰው ይፈራል ከክፉም ይሸሻል፤ ሰነፍ ግን ራሱን ታምኖ ይኰራል።
17፤ ቍጡ ሰው በስንፍና ይሠራል፤ አስተዋይ ግን ይታገሣል።
18፤ አላዋቂዎች ሰዎች ስንፍናን ይወርሳሉ፤ ብልሆች ግን እውቀትን እንደ ዘውድ ይጭናሉ።

@ChristianDoc


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
❇️  " የጌታ መገለጥ ተቃርቧል "
          
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️  " እሱን ተማምኜ እሳት ውስጥ እገባለሁ "

| ከ1972 ዓ.ም የናዝሬት ኮንፈረንስ ጉባኤ የተቀዳ መዝሙር።

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ ዘማሪ ዲ/ን ለአከ ወ/ኪዳን
     " አንተ ግን አንተ ነህ"

// ቃለ ዐዋዲ ቲቪ Kale Awadi Tv //
ETHIOSAT(57.0⁰)
Kale Awadi Tv -11605/H/45000

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ ዘማሪት ንዋይ ማሞ
እና
ዘማሪ ይጥባረክ ታምሩ

       " ካንተ የተቀበልኩት"

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በአሜሪካ በአንዲት የፕሮቴስታንት ቤተክርስትያን ፓስተሩ እየሰበከ እያለ አንድ የተቀባበለ ሽጉጥ የያዘ ወጣት በፓስተሩ ላይ ሽጉጡን ቃታውን ደጋግሞ ቢስብም  ሽጉጡ አልሰራም ፣ አልተኩስም አለው። ከታች በቪዲዮ እንደምትመለከቱት የተቀባበለ ሽጉጥ በፓስተሩ ላይ ሽጉጡን ደጋግሞ ሲሞክር ይታያል ነገር ግን በሰባት እጥፍ ከሚነደው እሳት ሲድራቅ፣ ሚሳቅ፣ አብድናዶን ያዳነ አምላክ  ፓስተር ግሌን ጀርመኒ ጌታ አምላካችን ኢየሱስ ታድጎታል።
👇
ከዚህ ጋር በተያያዘ አንድ እውነተኛ ታሪክ በኢትዮጲያ የተከሰተ እንንገራችሁ የቀድሞ ስሟ ሀገርማርያም ወይም ቡሌ ሆራ የአሁን መጠሪያዋ በሆነች ከተማ ዙሪያ ባለች በአንዲት ገጠር አንድ ወንጌላዊ ለወንጌል አገልግሎት ተጉዞ ወንጌልን ሰብኮ በአንድ አርሶ አደር ቤት ይተኛል።

ጎረቤታቸው እንዴት ይሄን ሰው በቤታቸው ያሳድራሉ ይሄን ሰው መግደል አለብኝ ብሎ ያስባል ማታ ሁሉም ሲተኙ ወንጌላዊ በተኛበት ቦታ መሳሪያውን በወንጌላዊው ላይ ደቅኖ ሊተኩስ ቃታውን ሳበ ግን አልተኩስም አለው ደግሞ ሞከረ እንቢ አለው በሁኔታው በመገረም ራቅ ብሎ ሄዶ ጥይቱን ሲሞክር ይተኩሳል ሲነጋም ወንጌላዊው ባደረበት ቤት በመምጣት እያለቀሰ ማታ ሊገለው እንዳሰበ ነገር ግን አንተ የምታመልከው የምትሰብከው አምላክህ አድኖሃል የአንተን አምላክ አመልካለሁ ብሎ ንስሐ ገባ ጌታ ኢየሱስን የግል አዳኙ አድርጎ ተቀበለ ይህ ብቻ አልበቃ ብሎት መኖሪያ ቤቴን ለቤተክርስትያን ሰጥቻለሁ በማለት በመኖሪያ ቤቱ ላይ ዛሬ ትልቅ ቤተክርስትያን አለ ። ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ እግዚአብሔር።

“በአንቺ ላይ የተሠራ መሣሪያ ሁሉ አይከናወንም፤ በፍርድም በሚነሣብሽ ምላስ ሁሉ ትፈርጂበታለሽ። የእግዚአብሔር ባሪያዎች ርስት ይህ ነው፥ ጽድቃቸውም ከእኔ ዘንድ ነው፥ ይላል እግዚአብሔር።”
ኢሳይያስ 54፥17


❇️ ዘማሪ ዳንኤል አምደሚካኤል
       " የልቤን ብነግረው "

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ትንቢተ ኢሳይያስ 53፥4 - 7

4፤ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።

5፤ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።

6፤ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።

7፤ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።


@ChristianDoc


❇️ ዘማሪ ትዝታው ሳሙኤል
       " ለወደደን "

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን‼️

አቡነ ማር ማሪ ኢማኑኤል ዛሬ ተሽሏቸው ወደትምህርታቸው ተመልሰዋል ጉዳት ላደረሰባቸውም ልጅ ከልብ ይቅርታ አድርጌለታለሁ ብለዋል🙏

ተጨማሪ መንፈሳዊ መረጃ ፤ መንፈሳዊ ቪድዮ ፤ ስብከቶችን ፤ መዝሙሮችን ፤ መንፈሳዊ ዜና ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

©️ AmlekoTube



@ChristianDoc


❇️ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው
       " እንዴት ያለ ፍቅር ነው "

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አለም ተስፋ ቁረጭ ብሎ
አለምን ተስፋ ያስቆረጠ
የኢየሱስ ወታደር
ወደ አባቱ እቅፍ ሮጠ
ሙሉቀን ሆነና ቀኑ ሞልቶለት
ተሻገረ ህመም ስቃይ ወደሌለበት


Credit: Pentatonic Music Tube FB Page

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
✅ ሙሉቀን መለሰ
እ.ኤ.አ November 1994

@ChristianDoc

Показано 20 последних публикаций.