🚨👀 ማርካ፡
"ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአል ናስር አዲስ ኮንትራት አልፈረመም...ከጁን 2025 ጀምሮ ሁሉንም አማራጮች ክፍት አድርጎ ያስቀምጣል።"
ሊጉን ሳያሸንፍ በፍፁም መውጣት ማይፈልገው ክሪስ ከነ አል ሂላል ጋር ያለውን ልዩነት ለማጥበብ ክለቡን በትልልቅ ግዢዎች እያስገደደ ነው።
አልሂላልም ኔይማርን እና ክሪስን አንድ ላይ የማጫወት ትክክለኛ ፍላጎት ያላቸው ሲሆን የክሪስን ኮንትራት ሁኔታ በከፍተኛ ትኩረት እየተከታተሉት ይገኛሉ !!!!
@CristianoRonaldo_ETH