ሊያንድሮ ፓሬዴስ ስለ አሌሃንድሮ ጋርናቾ እና ለሮናልዶ ያለው ፍቅር🎙
"በጉዳዩ ዙርያ ተቀላልደን ነበር እሱ ግን በጣም ዓይናፋር ነው ምላሽም አልሰጠም ! ምስኪን አሳብደነው ነበር ከዛ በጣም ፈርቶ ማውራት አቆመ።
"ግን እንደተናገረው እሱ አርአያው ነው እና እንደ እሱ ይጫወታል, ምንም ችግር የለው።
"በሌላ በኩል ደግሞ ወደ ምርጫው ሲመጣ ትንሽ መለወጥ አለበት ምክንያቱም የእኛ አርአያም እዚሁ አለ።"
📲@CristianoRonaldo_ETH