Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች ሌላኛው ምሽግ
~~ ~~~ ~~ ~~~~ ~~~~ ~~~
የመውሊድ ጨፋሪዎች ከዚህም ከዚያም የሚቃርሟቸው መረጃ መሰል ማምታቻዎች እርቃን ሲቀሩ የሚጠጉበት የመጨረሻው ምሽግ መሷሊሐል ሙርሰላ ነው። መሷሊሐል ሙርሰላ የሚባሉት ድጋፍም ይሁን ተቃውሞን የሚያሳይ የቁርኣን ወይም የሐዲሥ ወይም የኢጅማዕ ወይም የቂያስ ቀጥተኛ የሆነ መረጃ ያልመጣባቸው ነገር ግን በጥቅሉ ከሸሪዐው ግቦች ስር የሚካተቱ ጥቅሞች ናቸው። [መዓሊሙ ኡሱሊል ፊቅህ፡ 235]፣...