ዳዕዋ ሠለፍያ በጊምባ ቱሉ አውሊያ 🇸🇦


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


الحق أقوى من الرجال

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




🎙🎙🎙🎙


✒️✒️የእሁድ ሙሀደራ✒️✒️

🌿🌿በኡስታዝ አቡ አብደላህ ዘይኑ🌹


🎙🎙 አላህን መፍራት በሚል ርዕስ የተደረገ ገሳጭ እና መሳጭ የሆነ ሙሓደራ ።ሊያልፈን የማይጠበ ለሌሎችም ሸር በማድረግ የአጂሩ ተካፍይ እንሁን።

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

✒️✒️ሊሎችን ቂርአቶች እና ሙሓደራወች ለማግኘት ከዚህ ቀታች የሚገኙ የቴሌግራም ግሩፖች እና ቻናሎች ጠቅ በማድረግ ይግቡ።
https://t.me/abuabdelahzeyn
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🎙🌿🎙

https://t.me/abuabdelahzeyn
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

https://t.me/abuabdelahzeyn

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿


أمراض القلوب وشفاؤها.pdf
526.3Кб
📚 አዲስ ደርስ
     ↪️ በታላቁ ሱና መርከዝ ቂልጦ ጎሞሮ ❗️

📚 رسالة «أمراض القلوب وشفاؤها»

✍«للشيخ الإسلام إبن تيمية رحمه الله»

📖تدريس الشيخ الفاضل أبي قتادة عبد الله إبن مزمل الحبشي حفظه الله تعالى


📚ኪታብ:- አምራድ አል ቁሉብ ወሺፋኡሃ የተሰኘው የሸይኽ አል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ኪታብ  ተጀመረ። !

🎤 በሸይኽ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አሏህ ይጠቀው።

🕰️ ደርሱ የሚሰጠው ዞትር ከመግሪብ እስከ ኢሻ ይሆናል ።

📡 ደርሱን በቀጥታ ስርጭት የቻላችሁ ያልቻላችሁ ጥራት ባለው ድምፅ በደርስ ቻናላችን የምንለቅ ይሆናል።

🤲 አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ሰዎች ያድርገን !

📤 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ::

📌 የደርሱ ድምፅ የሚለቀቀው ከታች ባለው ቻናል ላይ ነው👇👇👇

🔗
https://t.me/+1L5w9cqnCEo5MTI0


ዳዕዋ ቅንጭብጭብ [part 14]

🗂️ መንዙማ እና ረምዷን!

🎙️ "ሶብረን ዱንያ ጠፊ ናት" በሚል ርእስ ኡስታዝ አቡ ዐብዱረህማን አብራር...

🕌 በፊት በአንዋር መስጂድ ካደረገው ሙሀደራ ተቀንጭቦ የቀረበ።

☑️ ሙሉውን ለማግኘት!⤵️

🔄 Play ▶️ ──────◉

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/18117


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🌙 እኛ የተከበረውንና የተባረከውን ወር በመቀበል ላይ ነን !!!

⌛ (ይህ ወር) የፃምና ሶላትን የመቆም ወር ነው !!!

⌛ ቁርኣንን የማንበብ ወር ነወ !!!

⌛ መልካም ስራዎች የሚነባበሩበት ወር ነው !!!

⌛ መጥፎ ስራዎች የሚሰረዙበት ወር ነው !!!

⌛ በትዕዛዝ ዓይነቶች ላይ የሚፈጠንበትና በመልካም ነገር ላይ የሚሽቀዳደሙበት ወር ነው !!!

⌛ አላህ ፆሙን ግዴታና የሌሊቱን ስግደት "ሱና" ያደረገበት ወር ነው !!!

🗯️ ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ፦

« የረመዳን ወር የገባ የሆነ ጊዜ የጀነት በሮች ይከፈታሉ ፤ የጀሀነብ በሮች ይዘጋሉ !! ሴጣኖች ይጠፈራሉ‼️»

🗯️ ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ፦

« "ረመዳን" ወር የገባ ጊዜ የእዝነት በር ይከፈታል‼️»
በሌላ ዘገባ ፦ « የሰማይ በር ይከፈታል !!!

♻️ ይህ መሆኑ ደግሞ በመልካም ነገር ላይ የሚያበስር ነው !!!!! አሸናፊና የላቀው አላህ በባሪያዎቹ ላይ የመልካም ነገርን ዓይነቶች ይጨምርላቸዋል። የመታዘዝ ዓይነት (ወደ ሆኑ ነገሮችም) ይመራቸዋል !!!

⌛ ይህም (ነገር ) ክፍት ወደ ሆነው ሰማይ የሚያወጣቸው ነው !!!

(ታላቁ ኢማም ኢብን ባዝ)

🔗 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

... ኢስማኤል ወርቁ...

🔗 t.me/Al_furqan_fetwa_chanal


ዳዕዋ ቅንጭብጭብ [part 14]

🗂️ መንዙማ እና ረምዷን!

🎙️ "ሶብረን ዱንያ ጠፊ ናት" በሚል ርእስ ኡስታዝ አቡ ዐብዱረህማን አብራር...

🕌 በፊት በአንዋር መስጂድ ካደረገው ሙሀደራ ተቀንጭቦ የቀረበ።

☑️ ሙሉውን ለማግኘት!⤵️

🔄 Play ▶️ ──────◉

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/18117


🔰 ስለ ቂያማ ቀን ክስተቶች እሚገርም ምክር!

💦 نصيحة قيمة بعنوان: "أهوال يوم القيامة"

🎙️ للولد عبدالله بن علي حفظه الله

በትንሹ ሷቢረ ለህጂ⤵️

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/18119


Репост из: الـدعوة الــســـلــفــــــيـــــــة
    ከቀደምት ደጋጎች ለአንዱ  ጊዜን እንዴት ታየዋለህ? ‼ የሚል ጥያቄ ቀረበለት እሱም ሰውነትን ያደክማል ፤ ተስፋን ያድሳል ፤ ከምኞት ያርቃል ፤  ሞትን ያቀርባል ብሎ መለሰ። ጠያቂውም በድጋሜ የትኛው ጓደኛ ይብለጥ  በጎ ነው? የሚል ጥያቄን አስከተለ እሱም መልካም ስራ በማለት ድንቅ ምላሹን አስቀምጦ ውይይቱን አጠናቀቀ።
ምንጭ – ኢዕቲላል አልቁሉብ

ጊዜን ካለወቅክበት የማይሆን ተስፋ እያለምክ ፤  ከፍላጎትህ እርቀህ ፤ ጥንካሬህን ተነጥቀህ የረባ ነገር ሳትሰራ ወደ ቀብር ትወርዳለህ።

https://t.me/abu_muqbil1

t.me/Hudhud_Studio/12063


🔖የነብዩን ሱና አጥብቆ መያዝ  🔖

♻️በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆን መደመጥ ያለበት ገሳጭ የሆነ  ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ አማር ሰኢድ አህመድ አልሀበሺይ  አላህ ይጠብቀው

አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐 t.me/Hudhud_Studio

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐 https://www.youtube.com/@Hudhud_tube

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/12066

┈┈•••✿❒🍀❒✿•••┈┈
🚫ሊንክ እዲቆረጥ አልፈቀድንም ‼


🚨 የዕሁድ ሙሀደራ♦️

🔖አላህ ሱብሀነሁ ወተአላን ማመስገን  🔖

♻️በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆን መደመጥ ያለበት ገሳጭ የሆነ  ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሃቲም ሰኢድ ሼይኽ ሀሰን አልሀበሺይ  አላህ ይጠብቀው።

📆ዕሁድ የካቲት   09/2017 📆

ከአስር በሁዋላ
🕌ሱና መስጁድ ደሴ የተደረገ

አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐 t.me/Hudhud_Studio

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐 https://www.youtube.com/@Hudhud_tube

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/12067

┈┈•••✿❒🍀❒✿•••┈┈
🚫ሊንክ እዲቆረጥ አልፈቀድንም ‼


#ተለቀቀ ተለቀቀ
🔖ስለ ተክፊሪው ሙስጦፋና ስለ ኡዝር ቢል ጀህል 🔖

♻️በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆን መደመጥ ያለበት ገሳጭ የሆነ  በያን።

💠ከሸርሁ አሱና ደርስ የተወሰደ 💠

🎙 በሼይኻችን :-አቡ አብደረህማን አብራር  አልሀበሺይ  አላህ ይጠብቀው።

🕌ፉርቃን መስጁድ አ.አ የተደረገ

አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐 https://t.me/Hudhud_Studio/12068

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐 https://www.youtube.com/@Hudhud_tube

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/12068

┈┈•••✿❒🍀❒✿•••┈┈
🚫ሊንክ እዲቆረጥ አልፈቀድንም ‼


🚨 አላህ ከአርሽ በላይ መሆኑን ማረጋገጥ...

🎙በኡስታዝ አቡ አብደላህ ዘይኑ አላህ ይጠብቀው።

⭕️ ..https://t.me/abuabdelahzeyn

📎 https://t.me/mesjidalsunnah

↪️https://t.me/Adamaselefy/10016


🔖እኛ አንድ የሆን ወንድማማቾች ነን نحن أخوة جسدٌ واحد 🔖

♻️በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆን መደመጥ ያለበት ገሳጭ የሆነ  ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ:-  አቡ ዙምሩድ ነቢል ዐሊ  አልሀበሺይ  አላህ ይጠብቀው።

📆እሁድ የካቲት   08/2017 📆

         ከዝሁር በሁዋላ👇
🕌አንዋር መስጂድ  አ.አ  የተደረገ

አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐 t.me/Hudhud_Studio

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐 https://www.youtube.com/@Hudhud_tube

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/12039

┈┈•••✿❒🍀❒✿•••┈┈
🚫ሊንክ እዲቆረጥ አልፈቀድንም ‼


🔖ነብዩ ﷺለወዳጃቸው ለሙአዝ ቢን ጀበል የመከሩት ምክር 🔖

♻️በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆን መደመጥ ያለበት ገሳጭ የሆነ  ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ:-  አቡ ሙቅቢል አወል ቢን ዳውድ አልሀበሺይ  አላህ ይጠብቀው።

🕌አንሷር  መስጂድ  አ.አ  የተደረገ

አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐 t.me/Hudhud_Studio

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐 https://www.youtube.com/@Hudhud_tube

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/12046

┈┈•••✿❒🍀❒✿•••┈┈
🚫ሊንክ እዲቆረጥ አልፈቀድንም ‼


🔖ሙስሊሞችን ማመላከት ወደ ደጋጎችን መቀማመጥ 🔖

♻️በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆን መደመጥ ያለበት ገሳጭ የሆነ  ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ:-  አቡ ሀቲም ሰኢድ ገነቴ አልሀበሺይ  አላህ ይጠብቀው።

🕌አንሷር  መስጂድ  አ.አ  የተደረገ

አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐 t.me/Hudhud_Studio

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐 https://www.youtube.com/@Hudhud_tube

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/12047

┈┈•••✿❒🍀❒✿•••┈┈
🚫ሊንክ እዲቆረጥ አልፈቀድንም ‼




⭕️ክክክ الحمد لله....የነቢል በያን ስስ ብልታችሁን አግኝቶታል።

♨️...ነቢል ስለወጣባት ነው አደል ያብራርን ወንበር ማነው የጀመራችሁት ..❓❓

🔻..ሰው ጨርሳችሁ ወንደር ወደማነወር ገባችሁ ...ክክክ አይ ተክፊሪው ምስጤ ሀያትህ በዘለፋ አለቀ።
ተቀላቀሉ👇
🧿..https://
t.me/abuabdelahzeyn


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya


📮የመንገድ ሀቆች📮

👉 በሚል የተደረገ በዉስጥ ብዙ ፈዋኢዶች የያዘ ሁሉም ሊየደምጠዉ የሚገባ ምርጥ ምክር

🎤በኡስታዝ አቡ ኢስሃቅ አብዱሸኩር ብን ስራጅ አሏህ ይጠብቀዉ


🕌በቢል መስጅድ ወላይታ


https://t.me/Abueshek/9249
https://t.me/Abueshek/9249


🩸ስማ ይህን ተገለባባጭ

👉እኛ ዘንድ ሲቃ ነዉ እዉነተኛ ነዉ ያል ነበር አሁንስ ምን ተገኘ

👉ለነገሩ በዚህ ፊክራ የገባ የተቃረነዉን ሁሉ ያበድአል መስአላዉ ግን እንደዚህ አይደለም

👉ይሄ መርዛማ እባብ ኡለሞችንም አልተወም

☞ዛሬስ… ……ههههههههه


https://t.me/al_beyann/1445

https://t.me/al_beyann/1445

Показано 20 последних публикаций.