✍ ለማግባት ስፈልጉ አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላን ሶስት ነገር እንዲሰጣቹ ለምኑት🌺
1🍀አላህ ሆይ አንተን ለማስታወስ የሚረዳ የትዳር አጋርን ስጠኝ
2🍀ያ አላህ ባንተፍቃድ ያንተን ፍላጎት አሟልቶ በጀነት አብረን እንድንኖር የሚረዳኝን ስጠኝ
3🍀ያ አላህ የኢማን ደረጃዬን የሚያሳድግልኝ አጋር ስጠኝ
አሚን 🌹🌷
1🍀አላህ ሆይ አንተን ለማስታወስ የሚረዳ የትዳር አጋርን ስጠኝ
2🍀ያ አላህ ባንተፍቃድ ያንተን ፍላጎት አሟልቶ በጀነት አብረን እንድንኖር የሚረዳኝን ስጠኝ
3🍀ያ አላህ የኢማን ደረጃዬን የሚያሳድግልኝ አጋር ስጠኝ
አሚን 🌹🌷