ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ የደስታ መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ
***********
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን ምክንያት በማድረግ የእንኳን ደስ ያለዎ መልዕክት አስተላለፉ።
ፕሬዚዳንቱ በደስታ መግለጫ መልዕክታቸው የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ሆነው ለተመረጡት አቶ ተመስገን ጥሩነህ እና አቶ አደም ፋራህም እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል።