ወንዝ መበከል አንድ ሚሊዮን ብር ያስቀጣል❗️
በአዲስ አበባ ደረቅ ሆነ ፍሳሽ ቆሻሻን ወደ ወንዝ በመጣልና በመልቀቅ መበከል እስከ አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚያስቀጣ ተገልጿል።
በባህሪው አደገኛነት ያለው ደረቅም ሆነ ፍሳሽ ቆሻሻ ወደ ወንዝ መጣል ወይም እንዲጣል በማድረግ መበከል ግለሰብ አምስት መቶ ሺህ ብር የሚቀጣ ሲሆን፣ ድርጅት ደግሞ አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚቀጣ ነው የተገለጸው።