Репост из: Bemnet Library
"እሺ" እና "እምቢ" ማለት የማይችሉ ሰዎች ሌላው መለያቸው ችግራቸውን አይናገሩም።እንደ ህፃን ልጅ በኩርፊያ ነው ችግር ላይ መሆናቸውን የሚያሳውቁት።የመናገር ድፍረት የላቸውም።"ምን ሆነህ ነው?" ስትለው ምንም አይመልስልህም።ወደ ውስጡ ነው የሚያሰርገው።አንተ ከውጪ እየጠየከው እሱ ወደ ውስጡ ነው የሚመልሰው።
📚ርዕስ፦ምን ሆኛለሁ
✍️ደራሲዎች፦ትግስት ዋልተንጉስ
ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ
📚 @Bemnet_Library
📚ርዕስ፦ምን ሆኛለሁ
✍️ደራሲዎች፦ትግስት ዋልተንጉስ
ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ
📚 @Bemnet_Library