✅Meme Token ምንድን ናቸው?
- Meme ቶከኖች ብዙ ጊዜ deep ቴክኒካል መሰረት የሌላቸው ወይም serious application ወይም ተግባር የሌላቸው internet ላይ በታዋቂ ሰዎች ድጋፍ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ (Social media ) ላይ ቀልዶች (Sudden jokes) ብቅ ይላሉ።
- በጣም የታወቀው meme token ምሳሌ Dogecoin ነው መጀመሪያ ላይ እንደ ቀልድ የተፈጠረ ቶክን ነበር በኋላ ላይ ብዙ ትኩረት ሊያገኝ ችሏል
✅የMeme token ዋና ዋና ምክንያቶች
📍High volatility
- የቶክኑ ዋጋ በፍጥነት መለዋወጥ
📍Community driven
- በCommunity ተሳትፎ እድገቱ ብዙ ጊዜ የሚጨምረዎ በተፅእኖ ፈጣሪዎች እና ታዋቂ ሰዎች ቶክኑን ሲተዋወቅ
📍Lack of fundamental value፡
- እንደ ክሪፕቶ Currency meme tokens የተለየ ቴክኖሎጂዎች ወይም practical functioin ተግባራት የላቸውም
- Meme ቶከኖች በፈጣን እድገት ወቅት ከፍተኛ ትርፍ ሊያስገኙ ይችላሉ ነገርግን ባልተጠበቀ ሁኔታ እና ዋጋቸው በጣም ተለዋዋጭ ስለሆነ በCommunity ስሜት ላይ አመኔታን በማሳደር በጣም risky ቶክን ተደርገውም ይወሰዳሉ!!
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT