📍በወቅቱ ጂሚ 620,000$ ቫልዩ ያለውን 50,000 ቢትኮይን ከዘረፈ ቡሃላ ምንም ሳይረበሽ ወደ ዋሌቱ አድርጎ ወደ ቤቱ አቀና
📍ወደ ቤቱ አቀና ቢመለከት ምንም የተፈጠረ ነገር የለም ፤ ተዘረፍኩ የሚል አካልም ሆነ ጂሚ ዘረፈኝ የሚል አካል ጠፋ ። ቀናቶች ሳምንታቶች ወራቶች ምንም ነገር በጂሚ ላይ ሳይፈጠር ተቆጠሩ
📍ጂሚም አጋጣሚውን ተጠቅሞ 50,000 ቢትኮይን እንደዘረፈ ሰው ቢትኮይኖቹን አውጥቼ 620 ሺ ዶላር ቀስ እያደረኩ ላውጣ ከማለት ይልቅ አስቀምጦ የቢትኮይን እድገቱን መጠባበቅ ጀመረ ።
📍አመታቶች ተቆጠሩ ፤ ጂሚ በመሃል የተወሰነ ገንዘብን እያወጣ በዘረፈው ክሪፕቶ መዝናናት ጀመረ ፤ በግል ጀት መንቀሳቀስ ጀመረ ዝነኛ ቦታዎች አልባሳትን እና ሽቶዎችን መጠቀም + በዝነኛ መኪናዎች መንቀሳቀስም ጀመረ
📍ጂሚ የሚያውቁት ሰዎች ይሄ ሁሉ ገንዘብ ከየት እንደሚያመጣ ሲጠይቁት ቢትኮይን 2009 ላይ ማይን በሚደረግ ሰአት በከፍተኛ ደረጃ መሰብሰቡን ይነግራቸው ጀመር ፤ በጣም ለሚቀርበው ጓደኛውም ጭምር