#FreeMasterCard
🔵በአሁን ሰዓት free virtual master Card እንዴት ማግኘት እንደሚቻል የማያውቅ አለ ብዬ አላስብ
🔴ግን X ሚባል telegram channel or ድርጅት እንበለው Virtual ማስተር ካርድ ለመስጠት ከ1200 እስከ 15ሺ ብር እያስከፈሉ ይገኛሉ።
🔵(Master card ለማታውቁ በonline የሆነ እቃ ከውጪ ሀገር ማለትም ከAli express, Alibaba or Amazon etc. ማዘዝ ብንፈልግ ክፍያውን መፈፀም የሚያስችለን ካርድ ነው። Like እንደ ቴሌብር or CBE mobile baking በሉት)
🔵እናም ምንም አይነት ብር ሳታወጡ በነፃ free virtual ካርድ የሚታገኙበትን መንገድ ከታች 👇 አስቀምጬዋላቹአለው።
1️⃣. ፓስፖርት ወይም National ID ልኖራችሁ ይገባል። በአሁን ሰዓት National ID የሌለው ሰው ትንሽ 🤏 ነው። የሌላችሁ አውጡ ቀላል ስለሆነ
2️⃣. Beybit App ከplay store አውርዱ ለማውረድ ይሄን link ተጫኑ👉 Download
3️⃣. በስልክ ቁጥራችሁ or በEmail sign up አድርጉ እና verify አድርጉ verify ለማድረግ ይህንን video ተመልከቱ 👉 watch here
4️⃣. Free Virtual ካርዱን እዛው appu ላይ card የሚል Button እሱን በመጫን የሚጠይቃችሁን ነገር ሞልታችሁ ካርዱን በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ። ካልገባችሁ ይህንን video ተመልከቱ 👉 watch here
ማሳሰቢያ⚠️:- የካርድ Numberun ለማንም መስጠት የለባችሁ ምክንያቱም የናንተን ካርድ number የሚያውቅ ሰው ካለናንተ ፈቃድ የፈለገውን ክፍያ የናንተን ካርድ በመጠቀም መክፈል ይችላል or ብራችሁን ልወስደው ይችላል እናም ጥንቃቄ አድርጉ peace ✌️
share 💫 comment 💬 react 👍
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT