👉ከፒያሳ የፈረሱ የወርቅ ቤቶች በስድስት ወር ዉስጥ ወደ ፒያሳ ይመለሳሉ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፒያሳን ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ የሚያሳልጡ ሦስት ፕሮጀክቶችን ለመገንባት ውል በገባ ማግስት ሥራውን በማስጀመር ግንባታቸውን በስደስት ወራት ለማጠናቀቅ እየሰራ ይገኛል።
ከለውጥ በኋላ ፕሮጀክትን በተያዘለት የጊዜ ገደብ መጨረስ አዲሰ ባህል እየሆነ በመጣዉ አሰራር መሰረት በኦቪድ ኩባኒያ ከሚገነቡት ፕሮጀክቶች መካከል የቀደሙ የፒያሳ ወርቅ ቤቶችን ፒያሳ የሚመልስ ፕሮጀክት 24/ 7 ሠዓት እየተገነባ ይገኛል።
ግንባታዉም በስድስት ወር ዉስጥ ይጠናቀቃል ተብሏል
@etconp