👉አሁናዊ ንድፍ፡ ዘለቀ በላይ፣
💫ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ
🏷ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋና መግብያ ንድፍ፡፡
⭐️ይህ በታዋቂው ነዳፊ በ ዘለቀ በላይ ቀለል ብሎ በሀሳብ በልጽጎ የተነደፈ ንድፍ በቀን እና በማታ የተለያዩ ስሜቶችን ይፈጥራል፡፡
⏺ዘለቀ በቅርጽ ላይ ያለው አትኩሮት እንዴት እንደተሳካለት ማየት እንችላለን፡፡
⏺ንድፎቹ ላይ የብርሀን እና የጥላ ጨዋታዎችን ማየት የሚያስደስት ነው፡፡
Via Dawit Benti
@etconp