👉የመንግስት ግዥን በሙሉ ወይም በከፊል ውድቅ ስለማድረግ
💫በአዲሱ የፌዴራል የመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1333/2016 አንቀፅ 26 መሰረት የመንግስት መስራያ ቤቶች ከታች ከተጠቀሱት 6 ነጥቦች ዉስጥ ተጫራቾች አንዱን ከላሟሉ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ዉል ከመፈረሙ በፊት የመሰረዝ መብት አላቸዉ :
1) በግዥ ሂደት ላይ ውጤቱን ሊያዛባ የሚችል ስህተት መፈፀሙ ከተረጋገጠ፣
2) በሥራ ዕቅድ መቀየር ምክንያት ወይም የመሥሪያ ቤቱን ፍላጎት ለማሟላት ሌላ የተሻለ አማራጭ በመፈጠሩ ምክንያት ወይም ግዥውን ወይም የንብረት ሽያጩን ማካሄድ ለመንግሥት መሥሪያ ቤቱ ኢኮኖሚያዊ ወይም ማህበራዊ ጥቅም የማያስገኝ መሆኑ ሲረጋገጥ፣
⏺ለምሳሌ በጨረታ ወቅት በተደጋጋሚ ከሚገጥሙን ዉስጥ አንድን ትምህርት ቤት እንዲሰራ ወደ ጨረታ ሂደት ከተገባ በኃላ አንዳንዴ ከትምህርት ቢሮ ትምህርት ቤቱን የሚያሰራልን በጎ አድራጎት ወይም ተራዶ ድርጅት ስለመጣ ጨረታዉ እንድሰረዝ እና በጀቱ ለሌላ ፕሮጀክት እንዲዉል ይጠየቃል። ስለዝህ በዝህ ምክንያት ይሰረዛል።
3) የቀረቡት ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተቀመጠውን ዝቅተኛ መስፈርት የማያሟሉ ሲሆን፣
⏺ለምሳሌ Personnel, machinery, Specific and general experience, Turnover…… ወይም በጥቅሉ ከ 70% በታች ያስመዘገቡ
4) በጨረታ የቀረበው ዋጋ እጅግ የተጋነነ ሲሆን ለምሳሌ በአንዳንድ ስራዎች ላይ ተቋራጮች ሆን ብለዉ የኮንክሪት፣ብረት እና አፈር ስራላይ የተጋነነ ዋጋ ይሞላሉ ሌላዉን ደግሞ በስሱ ያደርጉታል ወይም የግንባታ ሥራ ግዥ ሲሆን የቀረበው ዋጋ እጅግ አነስተኛ ወይም የተጋነነ ዋጋ ሆኖ ሲገኝ ይላል። እዚህ ላይ እጀግ ያነሰ የሚለዉ ሀሳብ እስከምን የምል ነገር የለዉም በተለምዶ least price በመሆኑ ብቻ ጨረታ ያሸንፍ ነበር አሁን ግን ብያንስ እጅግ ዝቅ ያለ ዋጋ ጨረታ ለማሸነፍ ዋስትና እንደማይሆን አዋጁ ፍንጭ ሰቷል።
* በዚህ አመት አንዱ ከገጠመን ዉስጥ የአማካሪ ጨረታ ላይ ለ9 ሚሊዮን ፕሮጀክት least price ሆኖ የገባዉ 800 birr ነበር ፣ የድርጅቱ አባላት 4 ሰዎች ነበሩ ነገር ግን ያሸነፉት በ800 ብር!! ለማሰብ ይከብዳል።
5) በጨረታ የቀረበው ዋጋ ከ Engineering Estimation በላይ ከሆነ ( ብዙ ጊዜ 20% በላይ ሲሆን) በተለይም የመንግስት መስሪያ ቤቱ የተፈጠረዉን ልዩነት ወይም ከያዘዉ በጀት በላይ የሆነዉን ከሌላ ምንጭ ማግኘት የማይችል ከሆነ
6) በስነ ምግባር ጉድለት ምክንያት በቂ ዉድድር አለመደረጉ ስረጋገጥ ይላል።
Via ነገዎ (ጨረታ መሃንዲስ)
⭐️Youtube ገፃችን ላይም ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO
@etconp