"ፍልስፍና” ጥበብን መውደድ (The love of wisdom) የሚል ትርጉም ይይዛል፡፡ ፍልስፍና ሰዎች ስለራሳቸው ማንነት፣ ስለሚኖሩባት ዓለም፣ ከሚኖሩባት ዓለም ጋር ስላላቸው ቁርኝት እና እርስ በርሳቸው ስላላቸው ግንኙነት እውነታውን ለማወቅ የሚያደርጉት ጉዞ ውጤት ነው።
በዚህ ቻናል የሰው ልጅን ለዘመናት ሲያስጨንቁ የነበሩ መሠረታዊ ጥያቄዎችን እንጋፈጣለን፡፡ በታላላቅ ጠቢባን አእምሮ ውስጥ እንጠልቃለን፣ ከሶቅራጠስ እስከ ኒቼ፣ከዘርዓ ያዕቆብ እስከ ካንት፣ ከቡድሀ እስከ ኦሾ፣ ጊዜን እና ቦታን የሚያሻግረንን ጉዞ እንጀምራለን፡፡ በእነሱ ጥበብ እና መረዳት ልክም ልማዳዊ አስተሳሰቦችን እንሞግታለን፣ የሚጠረጠረውን ጠርጥረን የሚመረመረውን መርምረን የማወቅ ጉጉታችንን ይበልጥ አቀጣጥለን፣ የሕይወት አጣብቂኞችን
በጥልቀት እንመረምራለን፡፡
ቻናሉን ለመቀላቀል
👇👇👇
@Zephilosophy