ወሪሳ - አለማየሁ ገላጋይ.pdf
ወሪሳ የውድቅት ፈለጎች
📚ርዕስ: ወሪሳ የውድቅት ፈለጎች
📝ደራሲ: ዓለማየሁ ገላጋይ
📖የገጽ ብዛት: 240
📆የመጀመሪያ ዕትም: 2007 ዓ.ም
📌አዘጋጅ: ኢትዮ ትረካ @ethio_terka
ከመጽሐፉ ውስጥ የተወሰዱ፡
… አሁን እኔ "አትስረቅ" የሚለውን ትዕዛዙን አጥቸው ነው የምሰርቀው? በፍፁም! የሰው ሃቅ ወደ እኔ አልፎብኝ አያውቅም። ለምን ብየ? እርግጥ የወደቀ ካገኘሁ የማነው? አልል ይሆናል። ይሔ ግን ሌላ አያሰኘኝም። አንዳንድ ዝንጉዎች ልብሳቸውን ሽቦ ላይ አስጠተው ቤታቸው ይቀመጣሉ። ይሄኔ ልብሱን ከሸቦው ላይ አላነሳም። ይሄማ ሌብነት ነው። ጎትቸ መሬት እጥለዋለሁ። እና እግዚአብሔር ችግሬን አይቶ፣ ፀሎቴን ሰምቶ በቸርነት እጁን እንደዘረጋልኝ እቆጥረዋለሁ።……
…"አይ ልጅ አይ ልጅ" አሉ "አንዴ አጨብጭብለት…ድገሙ… ሰልሱ… ይበቃል፣ ይበቃል። አያችሁ ይሄ አንድ ፍሬ ማቲ ከእኔ ካዛውንቱ በልጦ ከዚህ ቀደም ዘጠኝ ጊዜ ጭራዬን፣ አንድ ጊዜ ዳዊቴን፣ ሁለት ጊዜ ጥምጣሜን ሰርቆኛል። ይኸው ዛሬ ደግሞ ተንከርፍፌ በማየቱ ዝንብ እያባረርኩ ከእጀ ላይ ሲሰርቀኝ አላወኩም። መቸም ግሩም ጥበብ ነው። ያዝልቅለት። እናንተም ከእሱ ብዙ ትማራላችሁ።… አሉ አስተማሪው
በጠላት ጊዜ ከጥሊያን ጋር ተመሣጥረው የአክሱምን ሐውልት ተከፋፍለው ነበር። ጥሊያን አቅም አለውና አንዱን ነቅሎ ወደሮም ወሰደው። ወሪሳዎች ግን ሐውልቱን እንደበሬ በገመድ አስረው ሊያመጡ ሲጎትቱ ወድቆ ተሰበረ።…
📌አቅራቢ: @BHERE_TREKA
@BHERE_TREKA