ቼልሲ ከፍተኛ ፉክክር ውስጥ ገብቷል!!
ቼልሲ ፈረንሳዊውን የባየር ሙኒክ የፊት መስመር አጥቂ ማቲስ ቴልን ለማስፈረም ከፍተኛ ፉክክር ውስጥ መግባቱ ተገልጿል::
ማቲስ ቴል እና ወኪሉ ከደቂቃዎች በፊት የስፐርስን ጥያቄ ውድቅ ካደረጉ በኋላ ሁሉንም አማራጮች ለመገምገም አብረው ሙኒክ እንደሚገኙ ተዘግቧል።
ቼልሲ ቴልን ለማስፈረም ከማንቸስተር ዩናይትድ፣ አርሰናል እና አስቶንቪላ ጋር ከፍተኛ ፉክክር በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።