የኤንዞ ማሬስካ የቅድመ-ሳውዝሀምፕተን ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫ ዋና ዋና ሀሳቦች
✅ማሬስካ በፊሊፕ ዮርገንሰን ላይ
"እሱ ደህና ነው ትንሽ አዝኗል ወይም ተበሳጭቷል ምክንያቱም ስህተት እንዳለ ስላወቀ።"
"በእርግጠኝነት ተጫዋቾችን በተሳሳቱ ቁጥር መለወጥ ካስፈለገን ብዙ ተጫዋቾችን በጨዋታ መቀየር አለብን። በግብ ጠባቂ ምርጫ ላይ ምንም አይቀየርም።"
✅ማሬስካ በቻሎባህ ላይ
"ትላንትናው ምርመራ ነበረው ለመመለስ ከአንድ ሳምንት እስከ አስር ቀናት አካባቢ ይቆያል::"
✅ማሬስካ
"የእኛ ግዴታ እያንዳንዱን ጨዋታ ለማሸነፍ ማዘጋጀት ነው። ከአሁን በኋላ 12 ጨዋታዎች ይቀሩናል፣ ሁሉም ማሸነፍ እንዳለብን ምንም ጥርጥር የለውም።"
✅ማሬስካ
ጨዋታውን ለማሸነፍ ብቻ እናተኩራለን እንጂ በምናገባው የጎል ልዩነት ላይ አናተኩርም።
✅ማሬስካ ስለንኩንኩ
"ክርስቶ በመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ ብዙ አልተጫወተም በመጨረሻዎቹ ሶስት ጨዋታዎች ሁሉንም ጨዋታዎች በቋሚነት ጀምሯል ተስፋ እናደርጋለን ከአሁን ጀምሮ በቁጥር [በውጤት] ሊረዳን ይችላል።"
✅ማሬስካ ስለፓልመር
"ስለ ኮል አቋም አላስጨነቀኝም. በውድድር ዘመኑ እሱ ትንሽ ተጨማሪ የሚታገልባቸው አንዳንድ ጊዜዎች ሊኖሩት ይችላል በሁሉም ነገር በኮል ላይ እንመካለን. ከጀመርን ጀምሮ በቡድኑ ላይ መታመን አለብን ብዬ ተናግሬያለሁ. ስለ ኮል ምንም አንጨነቅም. "
✅ማሬስካ ስለአስቶን ቪላ ጨዋታ
"ተጫዋቾቹ በቪላው ጨዋታ ጉልበታቸውን የጠበቁ አይመስለኝም ሁሉንም ነገር እየሰጡ ነው"
✅ማሬስካ ስለአጥቂ ምርጫ
"ፔድሮ በአጥቂ ቦታ ጥሩ አማራጭ ሊሆን ይችላል ፔድሮ ኔቶ ያንን ማድረግ እንደሚችል እናያለን.
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA