# በይበልጥ ለኡስታዞች ወሳኝ ነጥብ
ከአፈንጋጭ ቡድኖች ጋር ስንወያይ ልንከተለው የሚገባው የመጀመሪያው መንገድ ምንድነው ??
🛑 የመጀመሪያው እርምጃችን መሆን ያለበት ቅርንጫፎች ወይም (ፋሩዕ ) ጉዳዮች ላይ ከመወያየታችን በፊት መርሆች እንዲሁም የሸሪአ ምንጮች / መሳዲር አሽሸሪአህ / ላይ መስማማት ነው
❇️ በነዚህ ከተስማማን ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፣ ሰሀቦች ወዘተ ሰርተውታል ወይስ አልሰሩትም እያለ አያደርቅህም
በአል ፈቂር አብዱልገኒይ