Репост из: Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
🛑 ከአዲስ አበባ መጅሊሰ የቀረበ የመልካም ስራ ተሳትፎ ጥሪ
📌📌 📌📌📌📌📌📌 📌📌📌📌
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በመካነ መቃብሮች ዙሪያ ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በአዲስ መልክ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።
በዚህም የጉለሌ የሙስሊም መካነ መቃብርን ወደ ተሻለ ገፅታ ለመመለስ ይቻል ዘንድ ነገ እሁድ የካቲት 19/2015 የፅዳት ስራ ያከናውናል። በዚህ መልካም ስራ ላይ ለመካፈል ሁሉም የከተማዋ ሙስሊም ነዋሪ ጥሪ ቀርቦለታል። በመሆኑም ነገ እሁድ ከፈጅር ሰላት መጠናቀቅ በኃላ ማህበረሰባችን በነቂስ በመውጣት ከመልካም ስሯው እንዲቋደስ የአዲስ አበባ መጅሊስ ጥሪ አቅርቧል።
📌 አድራሻ:- ጉለሌ ሙስሊም መካነ መቃብር
📌 ሰዓት:- ከሱብሒ ሰላት መጠናቀቅ በኃላ
📌 ተጋባዥ:- ኸይር ፈላጊ ሁሉ
☎ ለበለጠ መረጃ 09 62 38 37 37 / 09 11 11 42 41