የድብርት ስሜት ሲሰማህ ስሜትህን አስተውል። በትኩረት እዚህ ወይንም አሁን ንቃና ከአምዕሮ ወጥተ ተገኝ።
#እራስህን_መጠየቅን_ልምድ፡-
በዚህ ሰአት በውስጤ ምን እየሆነ ነው..¿
#ኬሚስት_ሁን :
ብረትን ወደ ወርቅ፤ መከራን ወደ ግንዛቤ፤ ጥፋትን ወደ መገለጥ ለወጠው።
#ማስተዋል፡ የሰውነትህ ምላሽ በሙሉ በአእምሮህ ውስጥ ነው። "ወቅቱ የነጻነት ቁልፍ ነው" ነገር ግን አእምሮህ እና ሀሳብህን እንደሆንህ እስካመንክ ድረስ ጊዜውን ማግኘት አትችልም!።
ጥበብ የሚገለጠው ዝም ብሎ ከመቅረት ችሎታ ውስጥ ነው። ዝም ብለህ ተመልከት። ከመከራ የሚመነጨው እሳት ንቃተ ህሊናን የሚያበራ ብርሃን ይሆናል..! ከመከራው ጊዜ አታምልጥ ይልቁንም ኢንቨስት አድርግበት።
በጣም አደገኛው የእኔነት (Ego) ጠላት 'ዛሬ' የአሁኑ ቅጽበት ነው። ወይም “ሕይወት ራሱ ነው” ማለት ይቀላል። ዝምታ ከዚህ አለም ያልሆነ ሌላ አለም ነው። የዛፉን እርጋታ በጸጥታ ስትመለከት አንተ እራሱ ያን እርጋታ ትሆናለህ። በአንተ ውስጥ ካለው ጸጥታ ጋር ግንኙነት ስታቋርጥ፤ ከራስህ ጋር ያለህን ግንኙነት ይቆማል። ከራስ ጋር ግንኙነት ሲቆም፤ በዚህ አለም እራስህን ታጣለህ!።
፦Eckhart Tolle / Stillness Speaks 📖