ስለ አና ፍራንክ ከተሰጡ አስተያየቶች አምስቱ ልቤ ውስጥ ቀርተዋል፦
፩) የአናን መፅሀፍ ማንበብ ስጀምር ልክ በውስጤ እንደተዘራች ትንሽ ዘር ናት። መፅሀፉን እያነበብኩ ስሄድ እንደ ችግኝ እያደገች ትሄድና መፅሀፉ መጨረሻ ስደርስ በውስጤ ግዙፍ ዋርካ ታክላለች።
―ናታሊ ፖርትማን
፪) የአና ፍራንክ ማስታወሻ የአንዲት ትንሽ ልጅ ሰቆቃ ብቻ አይደለም ። የሰው ልጅ ለዘመናት ያሰማው ዋይታ ነው። ኤሎሄ ነው። ሰቆቃ ነው።
―ሮጀር ሮዘንብላት
፫) አን ፍራንክ በመፅሀፏ መጨረሻ "የሰው ልጆች ከመሰረቱ ጥሩዎች ናቸው" ትላለች። እየገደሉት ይቅር የሚል ከክርስቶስ ሌላ አና ፍራንክን ነው የማውቀው።
―ጀማነሽ ሰለሞን
፬) ከሁለተኛው የአለም ጦርነት ሁለት የበለጠ የታወቁ ሰዎች ቢኖሩ ሒትለር በክፉ፣ አን ፍራንክ በበጎ ናቸው። የሂትለር መፅሀፍ "Mein Kampf" እየደበዘዘ ሲመጣ የአና ፍራንክ ማስታወሻ እየገነነ መጥቷል። በጎነት በመጨረሻ ሁሌም አሸናፊ ሃይል ነው።
፭) ሮቢን ደሴት ታስሬ ደጋግሜ ካነበብኳቸው መፅሀፍት ዋናው የአና ፍራንክ ማስታወሻ ነው። በዚያ ከባድ ወቅት መፅሀፉ የማያልቅ ጥንካሬ እና ፅናት ምንጭ ሆኖልኛል።
―ኔልሰን ማንዴላ