ዛላ ዛሬ ምሽት ወደ እናንተ ስትደርስ
ማልኮም ኤክስ በስደት ትቃኛለች።
ማልከም ታዳጊ በነበረበት ወቅት ነው። ትምህርትን ሲከታተል በክፍል ውስጥ ከፍተኛ ውጤት የሚያመጣው ማልከም ነበርና ነጭ መምህሩ ጠጋ ብሎ "ማልከም ወደፊት ህይወትን እንዴት ለመምራት ታስባለህ?" ሲል ጠየቀው።
ማልከም ይህን ጥያቄ ከመመለሱ በፊት ግዜውንና እርሱን መሰል ጥቁሮችን እጣ ፈንታ ማሰብ ነበረበት። በእርሱ ዘመን ጥቁሮች ዶክተር ፣ጠበቃና ሌላም ከፍ ባሉ ስራዎች አልነበሩምና ማልከም የመምህሩን ጥያቄ ሲመልስ ያንን ታሪክ ለመቀየር አስቦ
" ጠበቃ መሆን እፈልጋለው" አለው።
ይህን ግዜ መምህሩ በጣም ሳቀና "ማልከም ህልምህ እኮ ተጨባጭና የሚደርስ መሆን አለበት። አንተ ጥሩ አናፂ ነህ ሁላችንም ስራህን እንወደዋለን ፤ አየህ ላንተም ጠበቃ መሆን የሚደርስ ህልም ስላልሆነ የሚሻለው ተጨባጭ የሆነው አናፂነት ነው" ሲል መለሰለት።
ማልከም ይቀጥላል
"ከክፍሌ ነጭ ተማሪዎች ይልቅ ከፍተኛ ውጤት ማስመዘግበው እኔ ነኝ ፣ በእርግጥም ጠበቃ መሆን የሚያስችል ዝግጁነት አለኝ ነገር ግን ጥቁር በመሆኔ ብቻ ጠበቃ ሳይሆን አናፂ መሆን ነው የምችለው"
የወንጀል ታሪኩም ስፓርታዊ ወጎችም ሁሉም አሉ
አ