❤️❤️ግንኙነታችን የትም እንደማይደርስ አውቅ ነበር ሲጀመር ምንም ሊኖር አይገባም ነበር ቅርርባችን ያጋጣሚ ጉዳይ ቢሆንም ልክ እንዳልሆንኩ እያወቅኩ ወድጄሃለው 👍
ሰው የሚወደውን አይመርጥም ፍቅር ምርጫ አደለም ይባልም አደል
አንዳንድ ግዜ የተቻለንን ጥንቃቄ ጥረት ብናደርግም እንኳን ነገሮች መስመር ይስታሉ ከቁጥጥራችን ውጪ ይሆናሉ
በመካከላችን ያለው እርቀት ከማይሎች በላይ ቢሆንም እንኳን በቅርበት አብረኸኝ እንዳለህ ይሰማኝ ነበር
ጓደኝነታችን የጨለማ ቀኖቼን አብርቷል ድንቅ ጓደኛና የሳቄ ምክንያት ነበርክ
ስለራሴ ብዙ አስተምረኸኛል እኔ ነኝ ብዬ ከማስበው ፍፁም የተለየ ማንነት እንዳለኝ አስተውያለሁ
የፈጠርናቸው ትዝታዎች የተጋራነውን ሳቅና ልባችንን የሞላውን ፍቅር የምትረሳ አይመስለኝም አንዳንዴ እንደጓደኛሞች እንግባባ እንቀልድ እንስቅ እንጫወት ነበር አንዳንዴ እንደፍቅረኛሞች የፍቅር ቃላትን እንለዋወጥ እንደባልናሚስት እንጨቃጨቅ እንጣላ ነበር
➡️የምፈልገውን ካንተ እንደማላገኝ ትክክለኛው ምርጫ እና ሰው እንዳልሆንክ አውቅ ነበር አንተ አልዋሸኸኝም አላታለልከኝም እኔ ነኝ እራሴን የዋሸሁት እና የሌለ ነገር ያሳመንኩት
You didn’t break me I broke me cause I believed in something that wasn’t real
ይሄን ማለት ልቤን ቢሰብረውም እንኳን እውነታውን መጋፈጥ አለብኝ
እንደወደድከኝ ቅንጣት ታህል ጥርጣሬ የለኝም ሲጀመር እኔን አለመውደድ አትችልም እንድትወደኝ የሚገባኝን ያህል በምፈልገው መንገድ የምፈልገውን ያህል ግን አልወደድከኝም
የተካፈልነው ሚስጥራዊ ድብቅ ውብ የፍቅር ታሪካችን በስሜታዊነት የተሞላ መቼም እውን የማይሆን ምናባዊ አለም ነው
እውነታን የምጋፈጥበት ግዜው አሁን ይመስለኛል finally realized we’re not right for each other and we won’t be happy together
🫥Life with you was nothing less than a dream I forgot that not every dream turns into a reality 🖤
Nani Adoni