⭐ፌቨን ትባላለች ፤ ፍቅረኛዋን ትወደዋለች ። ሁሌ በትንሹም በትልቁም ታነሳዋለች ፤ ከእለታት በአንዱ እለት ምኑን በደንብ ትወጂለታለሽ ???አልኳት
እ.............የምወድለት
✅ለኔ ያለውን ግዙፍ ፍቅር ፤ በየስፍራው በየጊዜው ይዳስሰኛል ። ሲፈልገኝ ፤ሲቀና፤ ሲጠረጥረኝ ፤ ለኔ ያለውን የፍቅር አሻራ በነካሁት እና ባየሁት ቁጥር እወድዋለሁ።
የለም
በደንብ የምወደው መልካምነቱን ነው ። በዙርያዎቹ ያሉቱን ሰዎች ፤ሲቆረቆርላቸው ፤ሲጠቅማቸው፤ሲሞገትላቸው ።ለተጠቃ ድምፅ ሲሆን እንድወደው አድርጎኛል ።
ኖ ......እሱም አይመስለኝም
✅ሲወስበኝ ያለውን ጀብደኝነቱ ነው የምወደው ። ወሲብ ላይ ያለው ወኔ ድፍረት እና ብልግናውን ነው የምወድለት ።
እሱም ብቻ አይደለም !?
ለአምላኩ ያለውን ታማኝነት፤ሃቀኝነቱን ለሚያምንበት ነገር የሚሄደውን ርቀት፤ ብቻውን የመቆም አቅሙን ፤ ሁሉም ታዝቦት ላገኘው ሰው ሁሉ ትክክል ነኝ እያለ ሙሾ አለማውረዱን ነው የምውድለት !!
ኖ ሳቁን ነው
✅ደመቅ ብሎ ለዛ ያለው ሳቁን ነው የምወድለት ። ያቺ ልቤን የምታርደው ሳቁን ነው የምወድለት ። ያቺ ከልቡ ሲስቀው ብቻ የሚስቃትን ሳቁን ነው የምወድለት ።
ኖ .....የለም
ሲያወራ የሚያወናጭፈው አለንጋ ጣቱ ናቸው የሚስቡኝ ። አወራሩ ጀንተል ብሎ በስሜት ቃል አጣጣሉ ነው የሚማርከኝ
እ..... ይሄ ን ብቻ ግን አይለም የምወድለት
ያለውን Commitment ። ከብዙ ሰው ጋር ሆ አለማለቱን ነው !! ከመዘባረቁ በፊት ስለሁኔታው ለመረዳት አጠያየቁን ፤ አነባበቡን ነው የምወድለት
.
.
✅ግን ምክንያቴ ነው ብዬ ከዘበዘብኩት በላይ አስሬ የማጣቅሰው ምክንያት ። የመንሰፍሰፌ ምንጭ ምክንያት አንድ ይመስለኛል .........የኔ ስለሆነ( ።)
የኔ ስለሆነ ነው የሚተችበትን ሳይቀር የማቆለባብሰው
✅ ከካደኝ ፤ከተወኝ፤ ከጠላኝ፤ ሀይማኖተኝነቱን አክራሪ እለዋለው፤ ጠያቂነቱን መንቻካ እላለሁ፤ መልካምነቱን ብኩን ማለቴ አይቀርም ።
😐ማስታወሻ
ከውበት በላይ ፍቅር ያሱባል !!!